0+
አባላት
0+
አገልግሎቶች
0
ቦታዎች
ስለ እኛ
ሮቢ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማዕከል ጂም ብቻ አይደለም- ቤተሰብም ነው። በሐዋሳ ሲሆነ እምንገኘው፣ ለማናኛቸውም የእንቅስቃሴ ደረጃ ላይ ላሉ አባላት ከግባቸው እንዲድርሱ ምቹ ሁኔታዎችን ፈጥረናል። በብቁ አሰልጣኞቻችን እና በዘመናዊ መሳሪያዎቻችን እርስዎን ከግቦ እናደርሶታለን።
ከእንቅስቃሴዎ በፊት

ከእንቅስቃሴ በኋላ

ከወለድኩ በኋላ ክብደት መቀነስ እፈልግ ነበር, ነገር ግን የት መጀመር እንዳለብኝ እርግጠኛ አልነበርኩም. ሮቢ ከአኗኗሬ ጋር የሚስማማ እቅድ እንድፈጥር ረድቶኛል፣ እና የበለጠ ጥንካሬ እና ጤና እየተሰማኝ 20 ፓውንድ ቀነስኩ። የእሱ አሰለጣጠን በህይወቴ ላይ ትልቅ ተጽእኖ አድርጓል።
Find Your Nearest
Muscle Fitness
musclefitnessaddis@gmail.com
0945511884
Muscle Fitness Gym Megenagna
Megenagna Condominium, Addis Ababa
Muscle Fitness Gym Figa
Figa, Addis Ababa
Muscle Fitness Gym Gerji
Gerji, Addis Ababa
Muscle Fitness Gym Hayat
Hayat 72, Addis Ababa